አዲስ እይታ

አዲስ እይታ የቢዝነስ ማማከር አገልግሎት ከ500 በላይ ለሆኑ የቢዝነስ ተቃማት የቢዝነስ ማማከር፣ የጥናት ሥራ እና የቢዝነስ ስልጠና አገልግሎቶችን መስጠት የቻለ ድርጅት ነው።

አዲስ እይታ የቢዝነስ ምክር አገልግሎት በሙሉ ጊዜ እና በጊዜያዊ የስልጠናና የጥናት ተሳታፊ አባላት ሰራተኞቹ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ የቢዝነስ ተቋም ነው። በአሁኑ ጊዜ ወደቢዝነስ መስክ አዲስ ለሚገቡ የቢዝነሱ ዓለም ደንበኞች የቢዝነስ ማማከር ስራ አገልግሎት፣ በልዩ ሁኔታ የታገዘ የቢዝነስ ስነልቡና እና የቢዝነስ እቅድ ዝግጅት ስልጠና፣ በተጨማሪም ለብድር እና ሌሎች የቢዝነስ ዓለማዎች የፕሮጀክትና አዋጭነት ጥናት የማዘጋጀት ስራም ይሰራል። እንዲሁም የቢዝነስ ተቋም አመራር ዘዴ፣ ስትራቴጂ፣ ተቋማዊ መዋቅር፣ የደመወዝ አወሳሰን እና ሌሎች የቢዝነስ ዘርፎች ላይም ስልጠናዎችን ይስጣል።

አዲስ እይታ ከተለያዩ የሚዲያ አካላት ጋር በመተባበር ለንግዱ ማህበረሰብ የሚያግዙ የአዕምሮ እና የንቃተ ህሊና ዝግጅቶችንም ያዘጋጃል።

Info

Duration project: 15 days

አዲስ እይታ የቢዝነስ ማማከር አገልግሎት

WordPress

View website

Are you looking for